የትግራይ ገዳይ ይፍረሳል ተቃውሞው የሚቀጥል ሲሆን ኣዳዲስ የትግል ስትራቴጂዎች እየተነደፉ የሕወሓት ጉጅሌ ኣገዛዝ እስኪወድቅ ድረስ ትግሉ ተቀጣጥሎ ይቀጥላል።

fb_img_1475516935177 በመላው ኦሮሚያ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። ለኣዲስ ኣበባ ቅርብ በሆነችው ቡራዩ የከባድ መሳሪያ ቶክስ ማምሻውን የጀመረ ሲሆን በሙገር የዳንጎቴ ንብረት የሆነ ከባድ መኪና በሕዝባዊ ንቅናቄው ኣራማጆች ሲጋር በቡሌ ሆራ ፍርድ ቤቶች ጋይተዋል፤ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች በቢሾፍቱ የተገደሉ ንጹሃንን ለመቅበር በተደረገ ስነስርዓት ላይ ከባባድ ተቃውሞዎች የተሰሙ ሲሆን በምዕራብ ሀረርጌ ፪ የሰላም ባስ አውቶብሶች ከጥቅም ውጭ ሆነዋል። ተቃውሞው የሚቀጥል ሲሆን ኣዳዲስ የትግል ስትራቴጂዎች እየተነደፉ የሕወሓት ጉጅሌ ኣገዛዝ እስኪወድቅ ድረስ ትግሉ ተቀጣጥሎ ይቀጥላል። #MinilikSalsawifb_img_1475516919061

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *