የህዝብ ቁጣ ማጥፋት አይቻልም ወያኔ ይወገድ የነፃነት መዳረሻችን ወያኔን ማስወገድ ነው!!!!


በትናትናው እለት ማምሻውን በአምቦ በሃረር በጅማ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ ተካሂዷል ። ብዙ የወያኔ ንብርት በእሳት ወድሟል አጋዚም ተገድሏል ከህዝብም የተገደሉም የቆሰሉም መኖራቸው ታውቋል።fb_img_1475489764221 ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢሳትም የ3 ቀን የሀዘን ቀን ጠርታል ባጋዚ ጥይት ተመተው የወደቁትን ወንድሞቻችን እንደሚታሰቡ አያይዞ ገልፃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *