ወያኔ እነዚሁኑ ሰዎች ለቀጣይ ዶኩመንተሪ ቀረፃ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግላቸው እንዳመሸና በመተይቁም ከሻቢያ ፈንጅ እንድናፈነዳ ና ሱቅ እንድናቃጥል ተልከን ነዉ የሚል ምላሽ እየሰጡ እንደሆነ የውስጥ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል

የጎንደር ቃጠሎ እና ቀጣይ የወያኔ ሴራዎች

ሰሞኑን በጎንደር በተከታታይ ቤት ሊያቃጥሉ ሲሉ ተያዙ እና ወዘተ የሚባል ነገር ሰምተናል ። እርግጥ ሊያቃጥሉ ሲሉ ተይዘዋል ። ከተያዙት ሰዎች ውስጥ ግን አንዳቸውም አደጋ አልደረሰባቸውም ። ሁሉም ሲያዙ ያዝኳቸው ያለው ሰው ( በመጀመሪያ ) አንዳች እርምጃ መውሰድ አልቻለም ። ባንፃሩ ግን የጎንደር ህዝብ ጉዳዩን እንዲያውቅ በማድረግ ፥ ድርጊቱን ሊፈጥም ሲል የተያዘው ወይም የተያዘችው ግለሰብ በፖሊስ ተከባ ወደ ማረሚያ ቤት ነው የተወሰዱት ። በቀጣይ ትናንት ማታ ወያኔ እነዚሁኑ ሰዎች ለቀጣይ ዶኩመንተሪ ቀረፃ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግላቸው እንዳመሸና
በመተይቁም ከሻቢያ ፈንጅ እንድናፈነዳ ና ሱቅ እንድናቃጥል ተልከን ነዉ የሚል ምላሽ እየሰጡ እንደሆነ የውስጥ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል ። ተዋንያኖቹ ሲሳስስቱ ፥ «እንደገና ቅዳት ያስነቃል» ሁሉ እየተባባሉ ሲሳሳቁ እንደነበርም ሁነኛ የመረጃ ምንጮቻችን ጉዳዩን አስረድተውናል ። ይህ የተለመደ የወያኔ ሃሳብን ማስቀየሪያ ፖለቲካ ነውና ፥ የጎንደር ህዝብ ለእንዲህ ላለው ነገር ብዙም ቁብ ሳይሰጥ ፥ ትግሉን አፋፍሞ መቀጠል አለበት። ማንም ያንድደደው ማ ፥ ጎንደር የነደደችው በወያኔ ትግሬ ትዕዛዝ ነው ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *