አባይ ወልዱ ከትግራይ የላካቸውንብረት እውዳሚ ባንዳወች በአማራ ክልል ተያዙ !

የትግራይ ነፃ አውጪ ጦር በአማራ ላይ ጥርስ መንከሱን 25 የሞላው ቢሆንም አማራን ጨርሶ ለማጥፋት የተነደፈው ፕላን በትግሬወች የመጨረሻውን ታርጌት እንዲመታ ያለ የሌለ ሀይላቸውን በመጠቀም ላይ ናቸው የአማራ የገበያ
ማእከልን በእሳት ያጋየው የአባይ ወልዱ እስካድ የቀረውን ለመጨረስ የላካቸው 52 እስካዶች ሁለቱ እስከያዙት ቤንዝን በገበያ መሀል በህዝብ እርብርብ ተይዘው ለብአዴን የተሰጡ ቢሆንም ብአዴን በድኑ ሎሌው በቀጭን ትእዛዝ አረሳስቶ እንደሚለቃቸው ይታወቃል አማራ ይህ ግፍ ዘመን ለመሻገር
ቆራጥ አካሄድ መሄድ እንዳለበት ደጋግመን እናሳስባለን አማራ በደሙ ማንነቱን ካላስከበረ ነገም የትግራይ ተንካሾች ከዚህ የበለጠ ንብረት እንደሚያወድሙ ምንም ጥርጥር የለውም!!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *