ለጎንደር እና ለአካባቢው ፌስቡክ ተጠቃሚዎች

ለጎንደር እና ለአካባቢው ፌስቡክ ተጠቃሚዎች። በምስሉ ላይ የምታዩትን Zero VPN አፕልኬሽን ከጉግል ፕሌይ ዳውን ሎድ ያድርጉ ብመቀጠል ኦፕን የሚለውን ነክተው የሚፈልጉትን ኔትወርክ ይምረጡ የካናዳ ፣የዪኬ፣የጀርመን ወይንም ሌላ….ከመረጡ በኋላ connected የሚል ይመጣል በመቀጠል facebook የሚለውን በመጫን ወያኔ ያፈነውን ኔትወርክ ሰብሮ መክፈት ተችሏል። ይህን መረጃ ሼር በማድረግ ያዳርሱ!

ምንጭ፦ ሰለሞን ቦጋለ ዘጎንደር

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *