ጎንደር በወታደራዊ አስተዳደር ስር እንድትሆን ተወስኗል።

#AmharaProtests | ጎንደር በወታደራዊ አስተዳደር ስር እንድትሆን ተወስኗል። የ24ኛ ክ/ጦር ዋና አዛዥ በሆነው ብ/ጄነራል ሹማ አብደታ ቀጥታ እንድትመራ ተወስኖ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል።የቀበሌ ጸጥታ ሃላፊዎች ቀጥታ ለአዛዡ ሪፖርት የሚያቀርቡ ሲሆን ሁሉን ቀበሌዎች የሚታሰሩ የሰው ስም ዝርዝር እንዲያቀርቡ በአዛዡ ትእዛዝ ወርዶላቸዋል። ዛሬ የጸጥታ ሃላፊዎች ብ/ጄነራል ሹማ አብደታ በተገኘበት ስብሰባ አድርገው ቀጣይ እንዴት መስራት እንዳለባቸው ከአዛዡ መመሪያ ተላልፉላቸዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *