ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይበል ወገን ለወገኑ ይድረስ !!!!

በአርቲስት ታማኝ በየነና በሌሎች ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያኖች የሚመራው አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን (Global aliance for the Rights of Ethiopians) በፓራ ኦሎምፒክ ብራዚል ሪዮ ላይ ተሳታፊ የነበሩትንና የህወሃት አጋዚ አገዛዝ ላይ ተቃውሟቸውን ያሳዩትን አትሌቶችና ጋዜጠኛ ለመታደግ ወደ ቦታው የላካቸው የድርጅቱ ተወካይና የቦርድ አባል የሆኑት አቶ ዳኛቸው ከስፖርተኞቹ ጋር ተገናኝተው አስፈላጊውን ስራ በተግባር ጀምረዋል። ለወገን ደራሽ ወገን አይጥፋ!
Global Alliance in Rio to reach out for our lovely athelets who stand up for our people like Fayissa Lelisa

Ato Dagnachew who is the one of the dedicated board members of Global Alliance has met with our fellow brothers in Rio!

Adugna Anigasu- Sport Journalist
Tamiru Kafiyalehu- Athlete field 1500 & 400m
Megersa Tasisa- Athlete 400 m

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *