አሁን የደረሰን ዜና በአሜሪካን ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ የሚገኘው የህወሀት መንግስት ቆንስላ ጽ/ቤት በኢትዮጵያውያን ለ45ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ስር ዋለ።

አሁን የደረሰን ዜና
በአሜሪካን ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ የሚገኘው የህወሀት መንግስት ቆንስላ ጽ/ቤት በኢትዮጵያውያን ለ45ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ስር ዋለ። በቆንስላ ጽ/ቤቱ ምልክት ያለበት ሰንደቅ ዓላማ ወርዶ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሰንደቅ ዓላማ ተስቅሏል። በግፍ የተገደሉ ኢትዮጵያውያን ፎቶግራፎች በጽ/ቤቱ ውስጥ ተበትነዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *