ትናንት በተደረገው ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በ እስራኤል ያናደዳቸው የትግራይ ወጣቶች በራፋቸውን ዘግተው “ተጋደሊና”

ትናንት የተደረገው ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በ እስራኤል ያናደዳቸው የትግራይ ወጣቶች በራፋቸውን ዘግተው “ተጋደሊና” እያሉ ነው ከሁሉም የሚገርመው እነዚህ ወጣቶች አብዛኞቻቸው ስርአቱ አስመርሮናል ብለው ህዝባቸውን ለመሰለል እስከሚያስመስልባቸው ድረስ ስንቱን በርሃ ጠሰው እስራኤል በጥገኝነት የሚኖሩ ናቸው። ወያኔ ምን ስላደረገላቸው ይሆን እየሞቱም የሚወዱት ? እየተሰደዱም የሚወዱት ? በሰው አገር እየተሰቃዩም ለሱ የሚሰልሉት ? በኤርትራ ስም የትግራይ ሰላዮች እንደጉድ ገብተው እስራኤልን ተቆጣጥረውታል። እነዚህ ሰላዮች ማንም ስለሀገሩ መተንፈስ አይደለም መቃወም በነሱ ቤት አይቻልም እስራኤል ያላቹ ወንድምና እህቶች ልትበረቱ ይገባል ከሀገር ያሰደዳቹ የክፋት እጅ ወያኔ በውሸት አሳይለም ጠይቀው ለወያኔ እየሰለሉ የሚኖሮትን ሰላቶችን በማጋለጥ የእስራኤል መንግስት ወደ ሀገራቸው ዲፖርት እንዲደረጋቸው መጣር ግድ ይላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *