ሰበር ዜና ከቦረና ዞን የደፈጣ ተዎጊወች አጋዚን ላይ ጥቃት አደረሱ!!!

#ሰበር_ዜና

በቦረና ዞን ዋጭሌ ወረዳ አካባቢ በወያኔ ወታደሮች ላይ ከፍተኛ የሆነ የደፈጣ ጥቃት ወረደባቸው 10 ወታደሮች በላይ ሲሞቱ በርካቶች ቆስለዋል አብዛኞቹም ትጥቃቸውን ጥለው እንዳመለጡም በቦታው የነበሮ የቅርብ ምንጮቻችን ገልጸዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *