አዋጅ አዋጅ ለ መስከረም 16 በመላ ኢትዮጵያ የተጠራ ሕዝባዊ ማዕበል

አዋጅ አዋጅ ለ መስከረም 16 በመላ ኢትዮጵያ የተጠራ ሕዝባዊ ማዕበል
ታላቅ ሕዝባዊ የተቃውሞ ጥሪ የፊታችን መስከረም 16 በ አዲስ አበባ እና በመላው የ ኢትዮጵያ ከተሞች!!!
የፊታችን መስከረም 16 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እና የከተራ መስቀል በሚወጣባቸው ቦታዎች ሁሉ የትግራይ ወያኔን አገዛዝ በተመሳሳይ ቀን ከመላ ሀገሪቱ መንግሎ ለመጣል የተጠራ ታሪካዊ ሕዝባዊ ማዕበል።
ዝርዝር እቅዶች እና እንቅስቃሴዎች በመጭዎቹ ተከታታይ ቀናት በየከተማው ሕዝባዊ ንቅናቄውን በሚያስተባብሩ ወጣቶች እና የሰንበት ትምህርት ቤት ልጆች ይፋ ይደረጋሉ። መስከረም 16 የነፃነት ችቦ ይለኮሳል። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ያሸንፈናል? ኃይል የእግዚአብሔር ነው። መስቀሉን ከፊት አድርገን የነፃነት ደመራ እንለኩሳለን ። ሁሉም ይህን መልእክት ያሰራጨው።
#Ethiopiaprotests #Demeraprotests #amhararesistance #oromoprotests #amharaprotests #konsoprotests #addisprotests
#Ethiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *