ሚሚ ስበሀቱ በድንገት መስመር ላይ ገብታ ጥያቄ የጠየቀቻት ታዳጊ ወጣት የምትመልሰው ብታጣ ስልኩን እንዴት አድርጋ ዘግታ እንደወጣች ያዳምጡ!

የስርአቱ ቀንደኛ አዝማች ሚሚ ስብሀቱ የትግሬን መንግስት ወክላ ምላሽ ሰጠች ይህቺ በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የምትተጠላው የዛሚ ሬድዮ ባለቤት የህዝብ ጆሮ በፓሮፓጋንዳ 24 for7 እንደምታደነዝዝ ይታወቃል ይህን የበሰበስ ስርአት ከመጣበት መአት ለመታደግ ብትራራጥም ለውጥ አይቀሬ መሆኑን ለመናገር እንወዷለን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *