በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉትና እንደማይተዳደሩ አስታወቁ።

ሰበር ዜና
በጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉትና እንደማይተዳደሩ አስታወቁ። ”በመላው ሀገራችን ገዳማትና አድባራት የምትገኙ ካህናትና መነኮሳት የእኛን ፈለግ በመከተል የአባ ማትያስን አባትነት ባለመቀበል ቤተክርስቲያንና ትውልዱን እንድንታደገው በህያው እግዚያብሄር ስም ጥሪ እናቀርባለን ” ብለዋል የጎጃምና የጎንደር ካህናትና መነኮሳት።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *