እዘፍናለው ማን ምን ያመጣል! ጣዡ ጀኒ ራጋ !

ቅንድቡና ንዋይ ደበበ ሳይቀሩ “ምንም ኮንሰርት ባይኖረንም ይሄ ሁሉ አርቲስት ኮንሰርቱን እየሰረዘ ባለበት ወቅት አኛስ እንዴት ዝም እንላለን?” ብለው የድሮ ካሴታቸውን ሢሰርዙ ጆኒ ራጋ የሚባለው ልጅ “በሀዘን ጊዜ አንተስ ለምን አይቀርብህም?” ተብሎ ሲጠዬቅ ” እዘፍናለሁ፣አልሰርዝም! ምን ታመጣላችሁ?! የሚል ምላሽ ሰጠ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *