የሱማሌ ክልል 10 ሚሊዮን ብር ለትግራይ ስደተኞች እርዳታ ለገስኩ አለ

የሱማሌ ክልል የወያኔ እንባ ጠባቂ በአባይ ወልዱ ወደ ሱዳን እንዲሻገሩ የተደረጉትን የትግራይ ወርቅ ህዝቦች
10 ሚሊዮን ብር እርዳታ እንደሰጠ በወያኔ ሚድያ በጌታቸው አዛዥነት ዜናው በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል ትግራይ የሚረዳት ባጣችበት በአሁኑ ሰአት ሱማሌ ክልል አጋርነታቸውን አሳይተዋል ብአዴንም ከዚህ በመነሳት ለትግራይ ስደተኞች 20 ሚሊዮን ብር በላይ የገዱ አስተዳደር ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *