አብዱ ኪያር በመጨረሳው ሰአት ኮንሰርቱን ሰረዘ

Zehabesha
Breaking News: አብዱ ኪያር በአዲስ አበባ, በመቀሌና በሌሎች ከተሞች ሊያደርግ የነበረውን ኮንሰርት ሰረዘ:: አብዱ ለዘ-ሐበሻ እንደገለጸው “እስካሁን ኮንሰርቱን ሳልሰር የቆየሁት በፍርድ ቤት የከሰሱኝ ሰዎችን ለማሸነፍና ክሳቸው ውሸት መሆኑን ለማረጋገጥና በነርሱ ሰበብ የሰረዝኩ እንዳይመስላቸው ብዬ ነው እንጂ የሕዝቡ ሐዘን ሳይሰማኝ ቀርቶ አይደለም” ብሏል:: “አሁንም ደስ እያለኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሐዘን ተሰምቶኝ በራሴ ፍላጎት ከአሰሪዎቼ ኢዮሐ ኢንተርቴይመንት ጋር በመነጋገር ሰርዣለሁ” ብሏል:: ይሄ ነው የሕዝብ ልጅ አብዱ:: እናከብርሃለን::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *