ሰው እንደታጣ ሁሉ ትሪኪምርኪ ይዞ ወቶ በማለት የተዛበተው የትግራይ ኤንባሲ ቅሌት ክፍል ሶስት

የትግራይ ኤንባሲ በዘር የተደራጀ ከአንድ ክልል የመጡ መሆናቸውን ድፍን የኢትዮያ ህዝብ ያውቃል የሚገርመው
እዚህ ቪድዮ ላይ የምትናገረው ነገር ይገርማል ሰው እንደታጣ
ትርኪሚሪኪ ይዞ ወቶ….በማለት የትግራይ ኤንባሲ ባለሙለ ስልጣን ምንም የአንባሳደር ብቃት የሌላትን ሴት ተመድባ በአውስትራሊያ ማንም በዚህ በውጭው አለም እውቅና ለገዳይ ወያኔ ስለማይሰጥ ለምን እኔን አጠይቁኝም እስከማለት ስትናገር ትሰማለች የትግራይ ኤንባሲ በዘር የተደራጀ ከአንድ ክልል የመጡ መሆናቸውን ድፍን አለም ላይ ያለ ወገን ያውቃቸዋል ትግላችን እንዳንቺ ያሉትን ለቦታው የማይመጥኑትን አውርደን ስልጣን የህዝብ እስኪሆን ድረስ ትግላችን ይቀጥላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *