አርቲስቶች ህዝብ በወያኔእንደ በግ እየታረደ ባለበት ሰአት አስረሽ ምቺው ለማድረግ ብር ለመልቀም ለናፈቃቹ ሆዳም ዝባዝንኬወች

ይህን የመከራ ቀን ከህዝብ ጋር የማይቆም አርቲስት ምንም አይነት ስራ እንዳይሰራ ቦይ ኮት የሚጠራበት ወቅት መሆኑን ያልተረዱ አርቲስቶች አዲስ ዘመንን ከወያኔ ጋር ሸብ እረብ
ለማለት ጥድፍያ ላይ መሆናቸው ተሰምቷል ይህ በእንዲክ
እንዳለ በተለይ ሀገር ቤት ውስጥ ያሉ አርቲስቶች ሆዳቸው
የከበደ የወያኔን ቤተሰብ ለማስደሰት በአዲስ ዘመን መለወጫ
ምንም እንዳልትተፈጠረ በወንድሞቻችን ሞት ላይ መዘበት ዋጋ
ያስከፍላል ከወያኔ ተነጥላቹ እንደማትታዩ ስንናገር በከባድ ማስጠንቀቂያ ነው ወያኔ ባረገፋቸው ወንድሞቻችን ሀዘን ላይ ነን ይህን መልክት በመናቅና ምንም አታመጡም አካሄድ ዋጋ እንደምትከፍሉበት አድቀድመን እንናገራለን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *