በቂሊንጦ የሞቱት እስረኞች ሁሉም በጥይት የተገደሉ እንድሀዕነ የኢሳት የሆስፒታል ምንጮች ገለጹ።

ሰበር ዜና – ቂሊንጦ እስር ቤት

*በቂሊንጦ የሞቱት እስረኞች ሁሉም በጥይት የተገደሉ እንድሀዕነ የኢሳት የሆስፒታል ምንጮች ገለጹ። የአስከሬኖቹ ስም ዝርዝር እንዳይለይ በኮድ መቀመጡም ታውቋል።
*ከ60 የሚበልጡ አስከሬኖች በአብዮት እና ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ቤተሰብ እንዳይመለከታቸው በከፍተኛ የፌደራል ፖሊስ እየተጠበቁ ነው።
*ቂሊንጦ እስርቤት ሳይቃጠል በፊት እስረኞች ግድያ ተፈጽሞባቸዋል። እስርቤቱ የታቀጠለው ከግድያው በኋላ ነው።
ከቃጠሎው የሸሹ ከማማ ላይ በነበሩ ጠባቂዎች ጥይት ተርከፍክፎባቸዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *