በአሁን ሰአት ሙሉ አዲስ አበባ በተልያዩ ቦታዎች ፍተሻው ተጦጡፋል

አዲሰ አበባ

አንድ ምንጫችን በውስጥ መስመር እንደ ገለጸልን
በአሁን ሰአት ሙሉ አዲስ አበባ በተልያዩ ቦታዎች ፍተሻው ተጦጡፎል ፖሊስ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዛዝ መሰጠቱና በየአካባቢው ከ4 እስከ5 በመሆን የታጠቁ የወያኔ አሽከሮች በጎዳና ላይና በመንደር እየተንቀዠቀዡ ነው ቂሊንጦ በተነሳው እሳት ድንጋጤ ውስጥ የገባው ስራቱ የአዲስ አበባን ዝምታ እንቅልፍ እንደነሳውም አንድ የስራቱ አገልጋይ ፖሊስ ወደቂሊንጦ ሲሄድ ገልፆልኛል ምክኒያቱም አንዴ የወጣን ህዝብ እንደ ብዛቱ አይተህ ሀይልም ጨምረህ ለመቆጣጠር ትሞክራለህ ።ዝምታ ግን መቼ ይፈንዳ ስለማታውቀው ያቃውስሀል እኛም እረፍት አጣን እነሱም እንቅልፍ አተዋል አለ። ገና ኮሽ ሲል በተጠንቀቅ ቁሙ ይላል ።።ድል ለህዝብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *