ወያኔ በቂሊንጦ እስር ቤት የበቀል እጁን አሳረፈ !

ዝዋይ ቃሊቲ ቂሊንጦ :

ቂሊንጦ ማረሚያ ከውስጥ በእሳት እየነደደ ነው። የአጋዚ ጦር ከውጭ እስረኞችን በጥይት እሩምታ እየለቀመ ነው። በአካባቢው ያለው ህዝብ እየተሸበረ ይገኛል።
እሳቱ የተነሳው ከመሳሪያ ግምጃ ቤት እንደሆነና ምክንያቱ ምን እንደሆነ ለማወቅ አለመቻሉን ከስፍራው የሚገኙ ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን ገልጸዋል።
በቂሊንጦ የሚገኙ ንፁሃን የፖለቲካና የሀይማኖት እና የህሊና እስረኞች ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አልታወቀም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *