ህንድ ንብረቷን ካደጋ ለመጠበቅ ወታደሩቻን ላከች

ህንድ ወታደሮቿን ወደ ኢትዮጵያ ላከች

በርካታ የህንድ ባለ ሀብቶች በኦሮሚያ እና በአማራ በብዛት በእርሻ በጨርቃጨረቅ እና በአበባ ንግድ ተሰማርተው ይገኛሉ ምንም እንኳ ህንድ ዜጎቸን ጥበቃ ለመስጠት ነው ወታደሮቸን የምልከው ብትልም እውነታው ግን የአማራ እና የኦሮሞ ወታደር ከህዝብ ጎን መሰለፉን ሕወሓት በማረጋገጡ በሚሊዮን ዶላር መርሰሪወችን እንዳስመጣ ታውቋል።

የኦሮሞ ወታደሮች የአማራ ወታደሮች በዚህ ክፉ ግዜ ከህዝባችሁ ጎን በመቆማችሁ አለም በታሪክ መዝገብ ያስቀምጣችኋል ትላንት ሱዳኖችን አስገቡ ዛሬ ህንድን
ነገ ሳውዲ አረቢያ ይህን የአፋኝ መንግስት እንዳይወድቅ
ለመደገፍ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *