በመተማ አምባ ጊዎርጊስ ላይ በሱዳን ወታደሮች መጠኑ ያልታወቀ አማራ ተረሽናል

የወያኔ አጋዚን በአልበሽር ፍቃድ ተሰቶት የገባው የሱዳን ወታደር በመተማና በ አንባ ጊወርጊስ የሚኖሩ አማራወች ላይ
የተከፈተው ጦርነት ወጣት ህፃናት ሽማግሌ ቤት ለቤት እየገቡ
ቁጥሩን ለመግልፅ የሚያስቸግር የአማራ ህዝብ ተረሽናል ይህ በንዲህ እንዳለ ስልክ መብራት የተቋረጠ ሲሆን ሱዳናዊያኑ የአጋዚን መለዮ የለበሱ የሱዳን ወታደሮች መሆናቸው እንድ በተገደለ የሱዳን ወታደር ሊታወቅ ችላል
በአሁኑ ሰአት መተማ ላይ የሰፈረው የሱዳን ሰራዊት መሀል መንገዱን ተቆጣጥረው መንገድ ላይ ያገኙትን እየጣሉ ናቸው
ከሱዳን ወታደሮች የሞቱትን የቆሰሉትን በሄሌኮፍተር መተው
በማንሳት ላይ ናቸው ታንክ ዲሽቃ መትረየስ የያዘ የአጋዚ ብድን ከአዲስ አበባ ተነስቶ አማራ ክልል መግባቱ ይታወቃል!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *