ሰበር ዜና ከደብረታቦር

የደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት እየተቃጠለ ነው፤ እስረኞችም በጥይትና በእሳት መካከል አደጋ ላይ ናቸው። ከእሳት የሚያመልጡ እስረኞች በጥይት እየተለቀሙ ነው።
ከፍተኛ ተከስ እየተሰማ ነው!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *