ደብረ ፅዮን በህዝብ ላይ የታወጀውን ጦርነት በድል እንደሚጠናቀቅ ተናገሩ አጋዚ የሚመካበትን ብረት ይዞ ጉንደር ሰፍራል

ሰበር ዜና እጅግ አስደንጋጭ ኢትዮጵያ በዓለም በመጀመሪያ በሚንስቴር ደረጃ በመንግስት የዘር ማጥፋት መግለጫ የተሰጠባት አገር ሁናለች:-ከዶክተር ገብረጢወን የተሰጠ በአማራው ሕዝብ ለይ ያነጣጠረ የጆኖሳይድ መግለጫ…

“በአማራ ክልል የተከሰተው ረብሻ ከቀን ወደ ቀን አድማሱን እያሰፋ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መምጣቱን እያየን ነው። ይህ እየሆነ ባለበት ሁኔታ እንኳን ÷ መንግሥት የማረጋጋት ሥራውን በከፍተኛ ጥንቃቄና ትግስት እያከናወነ ይገኛል።ይህ ትግስታችን ግን እንደ ደካማነት በመቆጠሩ ብጥብጡ እጅግ የከፋ ወደሆነ አቅጣጫ እንዲያመራ አድርጎታል። መከላከያችን አመፆች በሚነሡበት ጊዜ ጉዳዩን በትግስት የመቆጣጠር ግዴታ ያለበት በመሆኑ ነው እንጂ እንኳንስ ለ30 ሚሊዮን ሕዝብ አደለም መላው አፍሪካን ለመደምሰስ አቅም እንዳለው የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ያረጋገጡት ሃቅ ነው። ሆኖም በዚህ ኃያል አቅሙ ሳይኩራራ ነገሮችን በብስለትና በትግስት ሲያከናውን ቆይቷል።የእስካሁኑ ትግስታችን ግን ብዙ ጥፋቶች እንዲካሄዱ በር እየከፈተ በመሄዱ የመከላከያ ኃይላችን በሙሉ ትጥቅ በመሆን ብጥብጡ ወደከፋባቸው አካባቢዎች በመሄድ አስፈላጊውን እርምጃ ሁሉ እንዲወስድ በጠቅላይ ሚኒስትራችን ታዟል። ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን!”

የትግርይ ማሕበረሰብ ወገኖቸ ሆይ በዕውነት እናንተም እንደ ህውሃቶች ነው ሃሳባችሁ? እውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ዝግጅት ሲያደርጉ አሁንም ከጎናችሁ ነን ትሏቸዋላችሁ?ሰባዊነት እንኳ ቢጠፋ ከአማራ የተጋባምሆነ የተዋለደ ዘመድ የላችሁም? እሄ ነገርስ የደበረ ጢወን ሰላሳሚሊወን ሕዝብ የመደምሰስ ዝግጅት ትክክለኛ መፍትሔ የሚያመጣ ይመስላችኋል?ለወደፊቱስ የሰላሳ ሚሊወን ሕዝብ ዘር አጥፍቶ ሰላም መኖር ይቻላል ብላችሁ ታስባላችሁ?መቸም በዚህ ሃሳብ ጨክናችሁ ትስማማላችሁ ብየ እራሴን ለማሳመን ይከብደኛል። ታዲያ ለምን ህውሃትን አንተ አትወክለንም ብላችሁ በመቀሌና በተለያዩ የትግራይ ከተሞች ጎዳናለይ ወጣችሁ ለመቃወም ምን ያዛችሁ?መቸም አጋዚ በናንተለይ ጨክኖ አይተኩስም። ከሆነም ህውሃት የሚደልላችሁ የውሸቱን እንደሆነ ትረዱታላችሁ።እናንተ ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ኑ ኢትዮጵያን ከዘር እልቂት እንታደግ ተቃውሟችሁን አሰሙ።Admas Keadmas

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *