ዳግማዊ ዮዲት ጉዲት ሄለን ሀይሉ ወደ መጣችበት ሀገር በግዴታ ልትመለስ መሆኑ ታውቃል !

አሜሪካን ሀገር በዘረኝነቷ ምክንያት ከስራዋ የተባረረቸው “ሔለን ሀይሉ” (ዮዲት ወልደሩፋኤል) የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቃ መኖሪያ ፈቃድ ያገኘችው ኤርትራዊ ነኝ ብላ መሆኑ ሌላ ቀውስ ፈጥሮባታል። በለቀቀችው ቪዲዮ ላይ እኛ ትግራዮች እያለች እና የህዋሃትን ባንዲራ መያዟ እንደ ማስረጃ ቀርቦባት ኤርትራዊ አለመሆኗን በማጋለጧ በሃሰት መረጃ ያገኘችውን የመኖሪያ ፈቃድ ተነጥቃ ወደ ኢትዮጵያ በግዴታ ልትመለስ መሆኑን ታውቋል። ይህ በንዲህ እንዳለ ኩናማ ነው
ዝርያዮ በማለት ልታስተባብል ብትሞክርም ሳይሳካ ቀርታል በዚህ ዲያስፖራ በብዛት ትግሬወች ኤርትራውያን ነን በማለት ገብተው በሀሰት ወረቀት አግኝተው በስለላ ተግባርና ተሰማርተው እንደሚኖሩና ወያኔ በድብቅ ስብሰባ ከጠራ ከያሉበት ቦታ ተሰባስበው የድብቅ ስብሰባ እንደሚያደርጉ ይታወቃል ፒተር በላይነህ የሚባል ነዋሪነቱ በዲስ የሚገኝ አደገኛ የወያኔ ሰላይ ይህን ግለሰብ ዲያስፖታው ተከታትሎ
እስታተሱ እንዲጣራ መጠየቅ ያለበት ጉዳይ እንደሆነ ምንጮቻችን ገልፀዋል ይህ ሰላይ እሁንም ዲሲ ውስጥ ከትግራይ ኤንባሲ ጋር ዋሽንግተን ያለው ጥብቅ ቆርኝት እንዳለውና ይታወቃል ዲያስፖራው ይህን ሰላይ በዚሁ አጋጣሚ
ተጠቅሞ ወደ ህግ እንዲወሰድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ከፋኑኤል ክብሩ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *