ከፍተኛ ጥንቃቄ !!!!!!አጋዚ ልብሱን ቀይሮ ገባ !!!

ከፍተኛ ጥንቃቄ ❗️
===========

የአማራ ልዩ ሃይል አቋም ይዟል። ህዝብ ላይ አልተኩስም ብሏል። ህወሀት ይህ ነገር አስደንግጦታል። ከውስጥ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ህወሀት ሌላ ቆብ አጥልቆ ከች ብሏል። በአማራው ክልል የልዩ ሃይሉን መለዮና ትጥቅ ለብሰው የተበተኑት የትግራይ ልዩ ሃይል አባላት መሆናቸውን የሚያረጋግጡ አስተማማኝ መረጃዎች ወጥተዋል። ጎንደር ላይ የአማራው ልዩ ሃይል ሴራውን አውቀውት የማግለል ስራ እየሰሩ ነው። ከእንግዲህ የአማራውን ልዩ ሃይል መለዮ አጥልቆ ህዝቡን የሚገድል የሚደበድብ ካለ እሱ የትግራይ ልዩ ሃይል አባል ነው። ይህ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው። አጋዚዎች የመከላከያ መለዮ አጥልቀው ህዝቡ እየገደሉት መሆኑን መዘንጋት የለብንም። እውነተኞቹ የህዝብ ጠበቃ የሰራዊቱ አባላት ስርዓቱን በመንፈስ ተለይተውታል። በአካልም ጀምረውታል። አፈሙዙን ወደ ጨቋኞች አዙረው የህዝብ ወገንተኝነታቸውን ከዳር እስከዳር የሚያስመሰክሩበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።

Via :- Mesay Mekonnen

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *