የትግራይ ህፃናት የአማራና ኦሮሞን ለመታገል በአባይ ወልዱ ትእዛዝ ገንዘብ ተመድቦላቸው ስልጠና ጀመሩ!

ወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ በስልጠናው የልጆቹ አዕምሮ ሊቀበለው በሚከብድ ሁኔታ የትግራይ ልጆች ላይ ደርሶል ያሉትን ቪድዬ እንዲያዩ ተደርጎል ፤ በእለቱ ወላጆች መገኘት ብቻ ሳይሆን ሂዱና የትግራይን ህዝብ ከኦሮሞ ዱላ ከአማራ ስድብ አድኑ ሲሉም ተደምጠዋል እነዚህ በህፃን ገላቸው በማባበል እንዲሰልሉ ነገር እንዲያቀባብሉ በስውር የሚፈፀሙ ጥቃቶችን እንዲተገብሩ በበቂ ስልጠና የተሰጣቸው ሲሆን ለታጋይነታቸው ብዙ ብር ቃል የተገባ መሆኑም ታውቆል መልእክቱን ያደረሰን ሰው ሲቀጥል በስጦታው የማለሉት ወላጆቻችን ጭምር ናቸው ብሎል እርሱ ፈቃደኛ ቢሆንም ታናሹ ግን በዚህ አላማ መሳተፉን እንዳልደገፈ ተናግሮል የአንዶ እናት ተብዬ “ጭንቅላቱን በጥይት ቤቱን በቦንብ አጋዩት ” ሲሉ መርቀዎቸዋል ይህ ሁሉን ልጆቹን በወኔ እንዲሞሉ እንዳደረጋቸው ይህ ህፃን ተናግረዎል። የቀደሙ ታጋይ አባቶቻቸው በእነሱ እድሜ ጭምር ትግል እንጀመሩም በ ታየው ፊልም ታይቶል ሙሉውን ህጋዊ የፌስብክ ነው በሚሉት ምስሉን አሰራጭተዋል። ምስሎቹም በፌስ ብክ ተለቀዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *