ብአዴን በድኑ ለትግራይ የቸበቸበውን ደን ሲጋለጥ !

ይህ በደብረማርቆስ የህወሃት ቡድን ሆዳም የብአዴን ሰዎች ያስጨፍጨፎት ደን ነው በዚህ አዝነን እያለ
የአማራ ክልልን ህዝቡን እያሰቃዮ ና እየገደሉ እያለ በብዙ ድካም የተለፋበትን የግንደ ወይኔ ለመቀሌ ችቡድ ፍብሪካ በሚል የግንደ ወይንን ግርማሞገስ የሆነን ደን ለመጨፍጨፍ የተሰማራው የአማራ ክልል ደን ና ዱር አራዊት በውስጡ የህወሃት ሰዎች የተሰገሰጉበት ክልሉን ራቁቱን ለማስቀረት የሚደረግ ሴራ በዋነኝነት የሚመራው አለምነ ዋናው የብአዴን ድርጅት መሪ ሲሆን ከዚህ ደን ጭፍጨፋ ወደ ትግራይ በማሻገር ቢዝነስ ውስጥ እነገዱንም ጨምሮ መጠኑ ያልታወቀ ሀብት አካብተዋል ይህ በእንዲህ እንዳለ የትግራይ ነፃ ውጪ ግንባር ቆርጦ ያስቀመጠውን ለትግራይ ችቡድ ፋብሪካ የተዘጋጀውን ዛፍ ለማውጣት መንገድ እንደተዘጋበት የተቸገረ ሲሆን በአሁኑ ሰአት በአጋዚ ወታደር እያስጠበቀው ይገኛል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *