ለማይቀረው ነፃነት ወገብክን አጥብቅ ወያኔ በድኑ ይፍረስ !!

የህወሃትን ሥልጣን ትሽራለህ

የነፃነትንም ቀንዲል ታበራለህ።

#Ethiopia | ወያኔ ተብሎ የሚታወቀው ቡድን የሰው ልጅ ጠላት መሆንን መርጧል። ኢትዮጵያም ጠላቷ መሆኑን አውቃለች። ከዚህ ጠላት እጅ ሠላም አይጠበቅም ። ከዚህ ጠላት ደጅ ነፃነት የለም ። ከዚህ ጠላት ቤት ክብር አይገኝም ። ይህ ጠላት እንደሌሎች ጠላቶች አይደለም።ይህ ጠላታ የተለየ ጠላት ነው ። ይህን ጠላት ወዳጅ ማድረግ አይቻልም። ይቻላል የሚል ከተገኘም አሁን ግዜው አልፏል ። ሁሉም በግዜው ሲሆን መልካም ነው ።

የህዝብ ጠላት መሆንን የመረጠውን ህወሃት/ወያኔን ራሱ ከቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ከተህ ትቀበረው ዘንድ ተጠርተሃል። እስከ አሁን በአገሪቷ እዚያም እዚህም የሚደረጉ አመፆች የብዙ ወጣቶችን ህይወት አስቀጥፈዋል። የትግሉ አቅጣጫ መስተካከል ይኖርበታል ። የሰውን ልጅ ደም በማፈሰስ የሚደሰቱት አጋዚዎች ተነጣጥሎ በሚደረግ አመፅ ምክንያት የግፍ ዱላቸውን አጠንክረዋል። ይህን የጭካኔ ጉልበታቸውን ለማንበርከክ በአገሪቷ ውስጥ የሚካሄዱት አመፆች በተመሳሳይ ሠዓት ሠዓት መሆን ይኖርባቸዋል።

ካሁን በኋላ እንዲሁ መሞት ይቁም ። ዛሬ አንድነታችን ከመቸውም ግዜ በላይ ተጠናክሯል ። ከጋምቤላ እስከ ኦጋዴን፤ ከአማራ እስከ ኦሮሞ፤ ከስሜን እስከ ደቡብ የወያኔን የግፍ ፅዋ ያልተጎነጨ አይገኝም ።የግፉን ፅዋ አልተጎነጨሁም የሚል ካለ እርሱ የግፉ አካል የሆነ ብቻ ነው ። ይሄውልህ አንተ አንባቢ ጀግንነት የአያቶችህ ወይም የአባቶችህ ነው። አንተ ጀግና ነህ ። ጀግና ጥበበኛ እና ብልህ ነው ።ጀግና ፈሪ ሳይሆን ለእምነቱ የጨዋ ድፍረት ያለው ነው። እስከ አሁን ጅግኖቹ ወያኔን በተገኘው ቦታና ሁኔታ እየታገሉት ነው። ይሄ ትግል ደግሞ በትንሽ በትንሹ ቢደራጅ ውጤቱ ያማረ ፤የትግሉም ግዜ ያጠረ እንዲሆን ያደርገዋል። በትንሽ በትንሹ አስተዋይ የሆነ የጎበዝ አለቃ እየመረጥን መደራጀት ይኖርብናል ።የአንተ ጀግንነት ላይ ትህትናህ ታክሎበት ለመረጠከው የጎበዝ አለቃ ጥሩ መሪ ትሆነዋለህ ። አንተ የጎበዝ አለቃ ከሆንክ ጥሩ ተመሪ አለህና ውጤታማ መሪ ትሆናለህ።

እንግዲህ ካሁን በኋላ አጋዚ እየገደለን አንቀጥልም። የሚገድለንን የበለጠ እንዳይገድል ማስቆም ግድ ነው።ገዳዮችን ለማስቆም የሚከተሉትን እናደርጋለን፤

1.በትንሽ በትንሹ በሚስጥር እንደራጃለን፤እንታጠቃለን፤መግቢያና መውጪያ እናዘጋጃለን፤የእርስ በእርስ መገናኛ ቋንቋዎችን እንፈጥራለን ።

2.በተገኘው አጋጣሚ ታጥቀውም ሆነ ሳይታጠቁ መድረሻ ያሳጡንን እናጠቃለን፤የያዙትን ማንኛውንም ዓይነት መሣሪያ በቁጥጥር ሥር አውለን ለሚቀጥለው ትግል እንጠቀምበታለን።

3.ርህራሄ የማያውቁትን አጋዚዎችንና መሰሎቻቸውን ፊት ለፊት አንገጥማቸውም፤በድንገት በደፈጣ ምሳቸውን እንሰጣቸዋለን፤ከዚያም አስቀድመን ወዳዘጋጀነው ሥፍራ እንሰወራለን።

4.በሁሉም ሥፍራ አቀናጅተን መንገዶችን በሌሊት እንዘጋለን። ወያኔ ሁሉንም መንገዶች ለመቆጣጠር አቅም የለውም። መንገዶችን በሙሉ ለመዝጋት እንሠራለን።ይህንንም በመላ አገሪቷ እናደርጋለን።

5.በሠፈር በመንደር ውስጥ ለወያኔ የሚሰልሉ።መረጃ የሚያቀብሉ ምናምንቴዎችን ለይተን እናወጣለን እንደ አስፈላጊነቱ እርምጃ እንወስዳለን።

6.የወያኔ የጉልበቱ ምንጭ ገንዘቡ ነው ። ከእኛ የዘረፈው ገንዘብ ። በእርሱ ሥም የተያዘ ወይም ከእርሱ ጋር በሽርክና የተያያዙ የንግድ ድርጅቶች በሙሉ በጥቃት ራዳራችን ውስጥ ይገባሉ።

7.ዘይትና ቤንዚን ሲቀላቀሉ ብርቱ የሆነ የጦር መሣሪያ ይፈጥራሉ።ለወያኔ አጋዚ ወታደሮች ትጥቅና ሥንቅ የሚያመላልሱ ተሽከርካሪዎች በጀግኖቹ መንደር እንዳይመላለሱ ይደረጋል።የሚያልፉበት መንገድ ይዘጋል ።ሲቆሙም ለነፃነታችን ሲባል እርምጃ ይወሰድባቸዋል፡፡

ስማ አንተ አንባቢ ታላቋ አሜሪካን በቬትናም ገበሬዎች ተለብልባ ተሸንፋለች ። የምታስፈራው ሩሲያ በአፍጋኒስታን ታጋዮች ዋጋዋን ተቀብላለች ።ህወሃት/ወያኔ በውኑ ከአሜሪካን ይበልጣልን ? እኛስ ከቬትናም ገበሬ እናንሳለን ?አንተ አንባቢ የብዙ ጀግኖች መፍለቂያ አገር ውስጥ ነው ያለኸው ። አንተም ጀግና ነህ ። የጀግና አገር ልጅ ።

እንግዲህ የነፃነቱን ቹቦ አንስተህ ለኩሰው ። የነፃነቱን ወጋገን ከጎንደር እስከ ወለጋ ያበራ ዘንድ ከፍ አድርገው ። ወያኔ የጥቂት ራዕይ አልባ እና ከመብልና ከመጠጥ የዘለለ ህልም የሌላቸው የደካሞች ስብስብ ነው ። ይህን ደካማ ቡድን ከጫንቃችን አውርደን ለመጣል የሚያስችለን ኃይል ወደ እኛ እየገሰገሰ ነው። ጠላት አይኑ እያየ ፤ጆሮውም እየሰማ በትንሽ በትንሹ እንደራጃለን፤እንታጠቃለን፤እናጠቃለን ፤እናሸንፋለን ።

ወያኔ ይውደም !
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *