ይድረስ ለአብዱ ክያር !!

ይድረስ ለአብድ ኪያር መቀሌ ላይ አስረሽ ምችው ለማድረግ ከቪድዮክ መልእክት ሰምተናል በጭካኔው ዘመናትን የተሻገረ
የምስራቅ አፍሪካ አሸባሪ የኢትዮጵያን ህዝብ ደም በየቦታው
በሚያፈስበት በአሁኑ ሰአት ያንተ መቀሌ ሄደክ ስልገደላችሁን የምስጋና ጭፈራ ተገቢ መስሎ አልታየንም በነ ሰለሞን ተካልኝ እና ንዋይ ደበበ በህዝብ መተፋታቸውን ሰምተካል አይተካል ይህ እካሄድክ በአፅኖት ትመለከተው ዘንድ እንነግርሀለን ለማይረባ ሆድ እራስክን አታስገምት የወገኖቻችን ደም ሳይደርቅ ይህን አስነዋሪ ድርጊት በማን አለብኝነት ካረከው ውጤቱ ባንተ ላይ ያማረ እንዳልሆነ ወንድማዊ ምክራችንን እንለግስሀለን ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ወተክ ለህዝብ እፍትህን ፍለጋ እንዳልዘመርክ ሆላ በትግራይ ነፃ አውጪ የቀረበልክን ትርፍራፊ ከህዝብ ያጋጭሀልና ለወያኔ ማጉንበስ መብትክ ሲሆን አርቲስት ይህዝብ ነውና እራስክን ፈትሽ እንላለን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *