ይደረስ ለ 666 ጌታቸው እረዳ ጥቁሩ ሰላቶ!

አየ ወያኔ ትግሬ ፡ 25 አመት ሙሉ አንድ ለአምስት ጠፍረን ለዘላለም በባርነት ቀንበር እንገዛቸዋለን ብለው በቂልነት የህልም እንጀራ ሲበሉ፡ ባልተጠበቀ ፍጥነት አምስት ለአንድ ገልብጠን ጣልናቸው። ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ልጅ ይውጣልህ አቦ!

አማራ እና ኦሮሞ ያሸንፋል! ድሮውንስ ተከፋፍሎ እንጅ እንዲህ እንደዛሬው አንድ ላይ ከቆመማ ከፈጣሪ በቀር ማን ያሸንፈዋል። ዋሸው እንዴ? አለ ያ ዘፋኝ። ሙት ወቃሽ አያድርገኝ እንጅ ያ ሰላቶ ነጭ ትግሬ ሞሶሎኒ ይመስክር።

ይች ግጥም ለጌታቸው ረዳ ዳረጎት ትሁንልኝ

አማራም ኦሮሞ — ኦሮሞም አማራ
ተዋዶ የኖረ — እንደ ባልንጀራ
ተዋልዶ — ተጋብቶ
ተፋቅሮ — ተግባብቶ
አንድ — አካል
አንድ — አምሳል
ሆኖ — የዘለቀው
የአድዋው ዲያቢሎስ — ፍቅሩን ነቀነቀው።
ተነቀነቀ እንጅ — መቸ ተሰበረ
ወዳጅም ደስ አለው— ጠላትም አረረ።
እርር! ድብን! ይበል — የባንዳ ልጅ ባንዳ
የሸረበው ሴራ — እንዲህ ሲፈነዳ
አኖሌህን ብላ — ጌታቸው ረዳ። ከሰርካለም ጌታሁን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *