በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው።

እለታዊ መረጃ

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው።

ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ በእሁዱ ሰልፍ ላይ እንዳትገኙ እያሉ በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው

ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ ለሞቱ ፖሊሶች የመታሰቢያ ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ አዘጋጀ። ከአቶ ሃይለማርያም ጀምሮ ያሉ ባለስልጣናት ይገኛሉ። በፖሊስ ለተገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ግን የተዘጋጀ የመታሰቢያ ዝግጅት የለም።

በተለያ የአውሮፓ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ይደረጋሉ።

ነገ በአምስተርዳም ከተማ የህወሃት አባላት ድል ያለ የጭፈራ ዝግጅት አዘጋጅተዋል። በመላው አውሮፓ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አምስተርዳም ተገኝተው ተቃውሞአቸውን እንዲያሰሙ በኮሚኒቴ መሪዎች ተጋብዘዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *