ሰበር ዜና ወልዲያ የአጋዚ የክፋት እጅ ደም ሊያፈስ ዛሬ ማታ ወልድያ ይንቨርሲቲ ገብታል!!!

ሰበር ዜና ወልዲያ የአጋዚ የክፋት እጅ ደም ሊያፈስ ዛሬ ማታ ሁለት ባስ ሙሉ ሲቢል ልብስ ለብሰው የገቡት አጋዚወች ወልዲያ ይንቨርስቲ ላይ ከትመዋል ይህ ደም አፍሳሽ የትግራይ ነፃ አውጪ ከህዝብ የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድበት እንደሚችል የጉ በዝ አለቃ ሹክ ብለውናል ሌላው በውስጥ መስመር የተላከልን መልእክት እን ዲህ ይላል …ሌላመረጃ የቡግናው ተወላጅ ላሊበላ ታስራል ከወልደያ ጤና ይስጥልኝ ታከለ አድኖ ከሆስፒታል አብዱ መኮነን እና60 በላይ ታስረዋል ወደ ሀራ ጭፍራ ወስደዋቸዋል
ይህ ከታች የምትመለከቱት ወገን ሰልፍ ትቀሰቅሳለክ የግንቦት 7 አባልም ነክ በማለት ወዳልታወቀ ስፍራ ወስደው አስረውታል። ግርማ ቅባቴ ከላሊበላ በአጋዚ ታፍኖ የተወሰደ
ልጅ ነው። ሌላ በአይና ቡግና ወረዳ ያሉ ትግሬወች ከተማውን ለቀው እንዲውጡ የከተማው ኗሪወች አስጠንቅቀዋል !!!! ምንጭ ከውስጥ አርበኛ !!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *