የስራ ማቆም አድማ አዲስ አበባ ላይ ተጠራ !!

ለዘመናት በትግራይ ነፃ አውጪ ጋንጊስተር 25 አመት ከአንድ አካባቢ በመጡ የትግራይ ጭፍሮች እየተዘረፍክ በጣር ለምትኖረው ወገናችን መልክታችን ይድረስክ ይህ ህዝባዊ ትግል በመላው ሀገሪቱ ተቀጣጥሎ ባለበት በአሁኑ ሰአት አዲስ አበባ ላይ ታላቅ የስራ ማቆም አድማ ተጠርቷል።
ይህን አድማ ከትግራይ ነፃ አውጪወች ውጪ ማንኛውም
ኢትዮጵያን ያለ ዜጋ ሊሳተፍ ይገባል አንድነት ሀይል ነው
ነፃነታችንን ወያኔ አስፈቅደን በልመና የምናመጠው ሳይሆን
ከፈጣሪያችን የተሰጠን ልዩ ስጦታ ነውና ለማይቀረው የነፃነታችን ቀን ጥርጊያ መንገዱን ልንጠርግ የግድ ይለናል
በቁማችን ቀብረው በምንም መለኪያ የትግራይ ነፃ አውጪ በየትኛውም ቦታ ሊኖሩ አይችሎም ማይኖሪቲ አናሳ የትግራይ ብድን በባከነ ሳአት ላይ ይገኛል በህዝብ ዘንድ 100% አሸነፍኩ ብሎ አለምን ያስደመመው የትግራይ ነፃ አውጪ በእልልታ መረጠኝ
ያለው ህዝብ ላይ መሳሪያ ደግኖ ህዝብን እየረሸነ በሰው ደም ህዝብ አስተዳድራለው እኔ ብቻ ነው ማውቅልክ ለማለት ግዜው ያለፈበት ተረት ተረት ይመስለናል የትግራይ ነፃ አውጪ ማስወገድ የግድ ይላልና ሆሎም ለራሱ ዘብ ይቆም የስራ ማቆም አድማ በጉበዝ አለቃ አዲስ አበባ ላይ ተጠርቷል !!!!!!!ድል ለተጨቆኑ ህዝብች ይሆንልን
ተክለ እስጢፋኖስ
አዲስ አበባ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *