እነ በረከት የሰበሰቡት ስብሰባ ። ከመጀመሪያው ተቃውሞ በኃላ። ያድምጡት !

14000211_1036852579725859_1590522538_n በሚስጥር የተቀዳ!
እነ በረከት የሰበሰቡት ስብሰባ ። ከመጀመሪያው ተቃውሞ በኃላ።
ያድምጡት !
በተመሳሳይ ሁኔታ
ትናንት ማታ ጎንደር ውስጥ ከሚኖሩት የትግራይ ተወላጆች ውስጥ በሁለት አውሮፕላን ተጭነው ከተማውን ለቀው ወጥተዋል ። ጎንደር ውስጥ የጅምላ ግድያ ለመፈፀም ወያኔ እየተዘጋጀ ነው ! ይሳካለት ይሆን ? እኔ ግን አንድ ስንዝር ወደ ኋላ እንድንሄድ ማድረግ አይቻልም ባይ ነኝ! ይሞክሩት!
ሄኖክ የሺጥላ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *