ብአዴን ለትግራይ አጋዚ በገዱ አንደበት ሲናገር !

ገድ የትግራይ ነፃ አውጪ ስራ አስፈፃሚ በየቦታው የገደሉትን የንፅሀንን ደም ወደ ጉን በመተው ከትግራይ ክልል የተላከን ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፋል ይህን ሁላ ግድያ በሰማያዊ ፓርቲ
ላይ መላከክ እንደማምለጫ ሲጠቀምበት ብአዳን በድኑ ክልልሉን ማስተዳደር እንዳልቻለ መቀሌ ውስጥ በድብቅ የተሰበሰበው የትግራይ እስካድ በምንችለው መንገድ ይህን
ግርግር አብርደን የማጥራት ዘመቻ እንቅስቃሴ ለማስጀመር
የቆመው ገድን ለማስወገድ ሴራ ተጉንጉኖለታል መሳሪያህን
ለማስፈታት ፍላጉት እንደሌላቸው ባደባባይ ወቶ እንዲናገር
ተደርጋል ውድ ያማራ ህዝብ ሆይ የትግራይ ኮማንዶ አዘናግተው ሊበሉክ ሴራው ተጨርሳል ጨፍልቀን እረጭ
ለማድረግ ግዜ አዘጋጅተውልካል ደጉ የተባለውን አንብቦ
ጨርሳል ቀጣዩ የትግራይ ነፃ አውጪ ብድን የሞት ሽረት ትግል ለማድረግ ዝግጅቶን አጠናቃል!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *