ለወገን ትግል የአጋርነት ጥሪ !!!!!!

ይህ ቀን ከዚህ ቀደም ተደርገው ከሚያውቁት ሰላማዊ ሰልፍች ለየት ይላል ትብሎ ይጠበቃል።ማንኛውም ኢትዬጵያዊ ውስጥ ወያኔ የሚደረገውን መጠነ ሰፊ ግድያ አለም እትኮሮት እንዲያደርግበት ለማድረግ ይህ ሰልፍ ተጠርቷል ይምጡ የወገኖቻችንን
ግድያ እናውግዝ ወያኔ ከኢትዮጵያ መሬት ላይ ይውረድ በአሜሪካ እርዳታ የጠገበው ወያኔ ንፁሀን ወገኖቻችንን በገዛ
አገራቸው እያሳደደ እየገደለ ሁላችንም በዝምታ የምናልፈው ጉዳይ አይደለም ከዚህ ቀደም ከተደረጉት ሰልፎች ለየት ያለ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል ይምጡ ለነገዋ ኢትዮጵያ ሲባል ለተጨፈጨፍ የኢትዮጵያ ልጆች ድምፃችንን እናሰማ !!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *