ጀግናው የጋይንት ህዝብ ድል ቀናው !

ጀግናው የጋይንት ልጆች
የታጠቁ አርበኞች ወያኔን ጨጨሆ መግቢያው ላይ አድፍጠው ወያኔ ጭኖ ሊያሰገባቸው የነበረውን አንድ ኦራል ወታደር ሙሉ በሙሉ አመድ አደርገውታል ኦራሉ ወርደው ለማምለጥ የሞከሩትንም አሰወልቆ ቀሚሰ አልብሷቸዋል ለዚህ ነው አትነካኩን ያልነው ይላል ይህ ህዝብ
ጋይንት ቀጥሏላ በጋይንት አድርጎ ወደ አማራክልልም ይሆን ወደየትም የምድር ጦር አያልፋትም ይህ ቃላችን ነው ወልቃይት በደም የተገዛ ያባቶቻችን መሪት ነው
ኢትዮጵያም የኢትዮጵያውያን ናት
ባንዳ እና ባንዳ ካገራችን ጠራርገን እናሰወጣለን ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *