የጉጅሌ ፍርድ ቤት ጀግኖቹ ላይ ፈረዱባቸው፣

ጀግኖቹ ላይ ፈረዱባቸው፣

1ኛ .ተከሳሽ ብርሀኑ ተ/ያሬድ የግንቦት 7አባል በመሆን እና በመመልመል 5 ዓመት ፅኑ እስራት

* እየሩሳሌም ተስፋው 4አመት ከ5ወር ፅኑ እስራት

* ፍቅረማርያም አስማማው 4አመት ፅኑ እስራት

* ደሴ ካህሳይ 4አመት ከ 5ወር
የትግራይ ነፃ አውጪ ወያኔ ህገ አራዊት በብዙ ኢትዮጵያውይን ላይ በመግደልና በእስር በማሰቃየት የሚታወቅ ሲሆን ህዝብ ይህን አስከፊ ስርአት አምርሮ ነፃነቱን እስኪያውጅ ድረስ አምርሮ ሊታገል ይገባል !!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *