ማንነት!!!!! ማንነት ማለት ትርጉሙ ያልገባቸው ጥቂት ጥገኛ

ማንነት!!!!! ማንነት ማለት ትርጉሙ ያልገባቸው ጥቂት ጥገኛ
ትግሬዎች የወልቃይትን የቦታ ስያሜዎችን ፊደል በመቀየር
የትግራይን ህዝብ ልክ እንደ ባድሜ ተሳስተው ለማሳሳት
እየሞከሩ ነው፡፡ ማንነት ማለት ቀብቲያን ወደ ቃፍታ መቀየር
ማለት አይደለም ማንነት ማለት ጠገዴን ወደ ፀገዴ መቀየር
ማለት አይደለም ማንነት በመወለድ የምታገኘው መገለጫህ
ነው፡፡ እስኪ የወልቃይትን ህዝብ ስነ ልቦና እንመልከት 1).ለቅሶ
ብንመለከት አማራዊ ነው!! የለቅሶ ሽለላው, ፉከራውና ቀረርቶው
አጠቃላይ የእለቅሶ ስነ ስርአቱ አማራዊ ነው!! 2).ሠርጉና
ደስታው ብንመለከት …የወልቃይት አማራ ሠርጉና ደስታውን
በጎንደር እስክስታ እንጂ እንደ ትግሬዎች (ጦሰኛ ደሮ)
አይሽከረከሩም ከበሮ በመንደል መዝለል የሚያውቅ አንድም
ወልቃይት ጎንደሬ የለም 3). እህል ሲታጨድና አውድማ
ሲወቃ….ፉከራው ቀረርቶው ጭፈራው አማራዊ ነው!! 4).
አመጋገብ…. የወልቃይት ህዝብ አንደማንኛውም ጎንደሬ የጤፍ
እንጀራ በደሮ ወጥ እንጂ “ቁልቋል ወይም ጥሎ(የበቆሎና የስራ
ስር ገንፎ) አይበላም፡፡ 5).መጠሪያ ስሞች……የወልቃይቴ
የመጠሪያ ስም…አማራዊ ነው ግርማየ, አዜብ, ቆንጂት, ተፈራ,
ማማየ, አለማው, ተረፈ. መኩዋንንት, አለበል ወ.ዘ.ተ!! 6,)
.የወልቃይት ህዝብ በአለባበሱ ከትግሬ ጋ ፈፅሞ ፈፅሞ
አይገናኝም የትግሬ እና የወልቃይቴን አለባበስ ብናነፃፅር
የናይጀሪያዊና የአሜሪካዊ የአለባበስ ልዮነትን ያህል ክፍተት
አለ፡፡ 7.) ጀግንነት……. ወልቃይቴ ተኩሶ የማይስት
ከገደለም……..ትግሬ ገዳይ እያለ የሚፎክር ጀግና ህዝብ ነው
(በነገራችን ላይ ትግሬዎች በወልቃይት አንድ አባባል አለ
አሳምራችሁ ታውቁታላችሁ አይደል?? ሠው ሲሞት……”ሠው
ነው የሞተው ትግሬ”??) ወልቃይቴ ጎንደሬ ነው አሜሪካም ገባ
አውስትራሊያ ወይም ዱባይ ተመልሶ ሲመጣ ለመኖር በእናት
ምድሩ ጎንደር ከተማ እንጂ መቀሌ ሂዶ ቤት አይሰራም ምንስ
ሊሠራ መቀሌ ይሄዳል ጎበዝ?? ይህ ተፈጥሮአዊ ማንነቱ ነው
ይህን ተፈጥሮአዊ የሆነውን የደም ትስስር?? ለማፍረስ
መሞከር ትርፉ ድካም ነው፡፡ በወልቃይት ታዋቂ የሆኑት
የሀይማኖት አባት ከሶስት ወራት በፊት የሞቱት ከስድስት በላይ
ቤተ ክርስቲያን በደጀና, በወለል, (ታች ወለልና ላይ ወለል),
በከሳ ደጋ, በጠገዴ, ያሠሩ ዋልድባን ገዳም በቋሚነት ሲረዱ
የነበሩ መልዐከ ገነት ዮሀንስ አንባው ከመለስና አዜብ መስፍን ጋ
በተደጋጋሚ በወልቃይት ጉዳይ ተነጋግረው ነበር በግድ ያለ
ህዝቡ ፈቃድ በጫካ ውሳኔ ለምን ወደ ትግራይ ይጠቃለላል
(ይካለላል) ህዝቡን ወደ ማንነቱ መልሱት ብለው በተደጋጋሚ
ቢከራከሩም ሠሚ አላገኙም አዜብ መስፍንም በነፃ ዝውውር
የትግሬ ብሄራዊ አሸባሪ ቡድን አባል ሆነች፡፡ የብሄር ብሄረሠብ
ተቆርቋሪ መሳዮች በተግባር ግን በዘር ተደራጂተው የትግሬ
አፓርታይድ ስርአት ፈጥረው አገሪቷን አየዘረፉ ትግራይንና
ኪሳቸውን የሚገነቡ ሴረኛ ትግሬዎች የአማራው ህዝብ ጥያቄን
“ወንጀል ወይም አገር አቀፍ አደጋ” ለማስመሠል መራወጡ
የሚፈይደው ነገር የለም አማራ በዚህ በሠለጠነ ዘመን
ለየትኛውም ብሄር ህልውና ስጋት አልነበረም! አሁንም
አይደለም! ከሁሉም ጋ ተዋልዶ ጠንካራ ሊበጠስ የማይችል
የደም ገመድ የሠራ ህዝብ ነው፡፡ የወልቃይት ጉዳይን ከሌላው
የብሔር ብሄረሰብ ጥያቄ በተለየ ሁኔታ በድርድር ይፈታል ብሎ
አይንህን ጨፍን ላሞኝህ ጨዋታ ተቀባይነት የለውም ማንነት
በድርድር የሚሸጥ ሠነድ አይደለም ለአንድነት ብለንም
የምንገብረው ማንነት የለም!! አሁን ሁሉም አማራ እጂ ለእጂ
ተያይዞ የአናሳ(ማይኖሪቲ) ትግሬዎችን አገዛዝ ለአንዴና
ለመጨረሻ ጊዜ እንዲያከትም ትግሉን አፋፍሞታል በሃገሪቱ
የእኩልነት ስርአት እንዲፈጠር ተግቶ ይፋለማል፡፡ የአማራን
ህዝብ ማንኛውንም ጥያቄ “የትምክት ሃይሎች ጥያቄ!! የሻዕቢያ
ጥያቄ!! ብሎም የግንቦት ሰባት ጥያቄ!!” ትሉታላችሁ!!
በግልባጩ ስንመለከተው ደስ የሚለው ያ ሁሉ ግማሽ ሚልዮን
የጎንደር ህዝብ የግንቦት ሰባት ደጋፊ ነው ማለት
ነው???????????? ግንቦት ሰባትም #ህዝባዊ ነው ማለት ነው
እናንተው ወያኔ ኢህአዴጎች በጎንደር ድጋፍ እንደሌላችሁ
እራሳችሁ አመናችሁ ማለት ነው! ይሄ ሁሉ ህዝብ ሳይደግፋችሁ
ሳይመርጣችሁ እንዴት ምርጫ አሸነፉችሁ????? ዛሬ ላይ
የህውሓት የበላይነት እንደ መለስ ላይመለስ ወደ መቃብር
ወርዷል አማራ ችሎ ችሎ ተነስቷል ከእንግዲህ ወደ ፊት እንጂ
ወደ ኃላ አይመለስም፡፡ ድል ለአማራ ህዝብ!! ሽንቅጡ ነኝ
ከወልቃይት!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *