አንድነት ሀይል ነው !ወያኔ ከስልጣን ይውረድ !

በኦሮምያ ምድር የምትኖሩ ወገኖች ይህን ቀን ከወንድሞቻቹ ጋር በመውጣት ወያኔ የገነባውን የክፋት ግንብ ይሰበር ወያኔ
መብታቸውን በጠየቁ ህዝቦች ቤት ለቤት እያሳደደ የስንቱን ወጣት አረጋውያን ህፃናትን ሳይቀር መሬታቸውን መጦሪያቸውን አባቶቻቸው የትውላላቸውን መሬት ልክ የጋንቤላ መሬት በትግሬ ወያኔ ተቸብችቦ እንዳለቀና በራሳቸው ቁጥጥር ስር እስገብተው ትግራይን ህዝብ እንዳሰፈሩበት ሁላ የኦሮሞን መሬት ለመቀራመት አሲረው ሲነሱ እንቢኝ በቃኝ በማለት ቀን በቀን እቅንደቅጠል የሚረግፈውን ህዝብ እያያቹ ነው ይህ ሰላማዊ ኣሰልፍ ወያኔ በማን አለብኝነት የሚያፏሰውን የኦሮሞ ደም እንዲያቆም ህዝብ አብሮ የወያኔን የዘር ጭፍጨፋ እንዲያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ በኦሮሚያ ተጠርታል አንድነት ሀይል ነው !!!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *