ሰበር ዜና !!!

ሰበር ዜና
የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ የሕዝብ ተወካይ ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ከጎንደር አንገረብ እስር ቤት ወደ ማዕከላዊ ለመውሰድ 5 ዳኞች ባካሄዱት ስብሰባ 4 ለ1 በሆነ ድምጽ መወሰናቸውን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ውሳኔው ሕዝባዊ ቁጣን ይቀሰቅሳል ተብሎ ተሰግቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *