ታጋይ ርስቴ መብራቱ ተስፋይ ለኢሳት ይናገራሉ

ታጋይ ርስቴ መብራቱ ተስፋይ ለኢሳት ይናገራሉ
-”ከህወሀት ጎን ተሰልፌ የተዋጋሁት ለህዝቤ ባርነትን ለማምጣት አልነበረም። ማንነቴ ተቀይሮ ሌላ ለመሆን አልነበረም። ”
-”ወልቃይት የሚለው ስም ያቅለሸልሻቸዋል። በትግራይ ክልል መንግስት የተጠመቅነው ስያሜ ‘ምዕራባዊ’ የሚል ነው። ስዬንም በለው፡ ጻድቃን፡ የትኛውም የትግራይ ሰው በወልቃይት አቋሙ አንድ ነው።”
-”ይጸጽተኛል። ለህዝቤ ባርነትን ካመጣ ስርዓት ጋር ተሰልፌ የልጅነት እድሜዬን መጨረሴ ይቆጨኛል። የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ”
-”የብአዴን አመራሮች በወልቃይት ጉዳይ ፈሪዎች ናቸው። ሞቅ ሲላቸው ግን ያነሱታል። ሞቅታው ሲለቃቸው የፍርሃት ቆፈን ውስጥ ይከተታሉ።”
ዛሬ ምሽት ይጠብቁ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *