ሰበር ዜና “ሞት ወይም ነፃነት”

ሰበር ዜና
“ሞት ወይም ነፃነት”
======
አሁን ከታማኝ ምንጭ በደረሰኝ መረጃ መሰረት ወያኔ መራሹ መንግስት በሁሉም አካባቢ ትጥቅ አስፈትቶ መሳሪያዎችን ለመግዛት ወስኗል። ለዚህም የሚረዳውን 2 billion dollar ወይም ከ40 million birr በላይ ገንዘብ ብድር ከውጭ ማግኘቱን ለማወቅ ተችሏል። በዚህም መሰረት መሳሪያዎች በነፍስ ወከፍ በአማካኝ በ40,000 ብር ግዥ ለመሰብሰብ መወሰኑ ታውቋል።
ይህ መረጃ ለሁሉም መዳረስ አለበት። ከእንግዲህ መታለሉ ይብቃ። ማንም ግለሰብ ብር ሊያታልለው አይገባም። ባሪያ ሆኖ በጭቆና ከመኖር መሞት ይሻላል። ሁሉም “ሞት ወይም ነፃነት” ብሎ መነሳት አለበት። ማንም ወደ ኋላ እንዳይመለስ።
ዘሀበሻ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *