ሀገር ቤት ላላቹ የተላለፈ መልእከት !

ዛሬ የአፈናው ጥግ ላይ የደረሱት ገዢዎቻችን ሶሻል ሚዲያውን ፈተናውን በማስመልከት ህዝብ መረጃ እንዳያገኝ አፍነውታል ፤ በመሆኑም ለዚህ አፈና መፍትሔ ይሆን ዘንድ ቴክኖሎጂው እራሱ የሰጠን መውጫ ቀዳዳ እነሆ፡- 1.በኮምፒውተር ቀጥታ የኢንተርኔት connection የምትጠቀሙ በGoogle chrome Web browser በመጠቀም Hotspot Shield Free VPN Proxy – Unblock Sites Extension Add በማድረግ ፌስቡክንም ሆነ ትዊተር መጠቀም ይቻላል፤ ይህም አንደሚከተለው ነው፡- 1.1 በ Google chrome browser Adrees bar ጎን የmouse cursor በማስጠጋት customize and control Google chrome የሚል መግለጫ የሚሰጠውን በተን(Button) click ማድረግ 1.2 customize and control Google chrome የሚለውን መግለጫ የሰጠዎን በተን (Button) በመጫን ከሚዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ Setting የሚለውን መጫን 1.3 በድጋሚ setting ውስጥ ከሚመጡት አማራጮች ውሰጥ Extension የሚለውን መጫን 1.4 Extension ውስጥ Get more Extension የሚለውን መጫን 1.5 ቀጥሎ በሚመጣው የመፈለጊያ (search) ሳጥን ውስጥ Hotspot Shield Free VPN Proxy – Unblock Sites የሚለውን በመፃፍ ኢንተር የሚለውን የኪቦርድ Key መጫን 1.6 በመጨረሻም Hotspot Shield Free VPN Proxy የሚለው ሲመጣ Add to chrome የሚለውን በመጫን አገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል!! 2. የMozila Firefox browser የምትጠቀሙ Hotspot Shield Free VPN Proxy የሚለውን Add-ons ውስጥ በመፈለግ እና Add በማድረግ መጠቀም ይቻላል! 3. የAndroid smart phone ተጠቃሚዎች Hotspot Shield Free VPN Proxy’ን ከGoogle Play store ላይ Download and install በማድረግ የተዘጉትን ሳይቶች unblock በማድረግ መጠቀም ትችላላችው!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *