ዜጎችን ያለመጠለያ የሚያስቀር ስርዓት! እጅግ በጣም ያሳዝናል!!

#ETHIOPIA ዜጎችን ያለመጠለያ የሚያስቀር ስርዓት! እጅግ በጣም ያሳዝናል!! ህወሓቶች በህዝቡ ላይ የሚፈፅሙት ግፍና በደል እለት በዕለተ ሆኖል። እነሱ ከኮንዶሚኒየም ቤት እስከ ቪላ ቤቶች ብሎም እጅግ በጣም የተንጣለለ አፓርታማ ላይ እየኖሩ ይህን ህዝብ ችግር እንዴት ብለው ይመልከቱ! ወቅቱ ክረምት ነው በዝናብና በብርድ ቤታቸውን በላያቸው ላይ ማፍረሱ እውን ተገቢ ነው ? በልማት ስም የሚደረገው የመሬት ነጠቃ በህብረተሰቡ ዘንድ ትልቅ ችግር ሆኗል። በህወሓት የሚመራው መንግስት ከህዝቡ ጋር አይጥና ድመት መሆኑ እስከመቼ? ህዝቡስ መቼ ይሆን መብቱ የሚከርለት? ኢትዮጵያ ህዝብ ፎቅ አልተራበም! የኢትዮጵያ ህዝብ የተራበው መልካም አስተዳደር! ይህ ትልቅ ችግር ከጉያቸው አስቀምጠው ልማት ኖረ አልኖረ ህዝቡም ሆን ሀገሪቱ ላይ ምንም ፋይዳ አያመጣም!

Via :- Kalkidan Kassahun

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *