የኢትዮጵያ ወዳጅ አርቲስት ብርሀኑ ላፎንቴን ከአዲስ ስራው ጋር ሊከሰት ነው !

ታዎቂው ሌጀንድ አርቲስት ብርሀኑ ተዘራ ከአዲስ ስርራ ጋር ሊከሰት እንደሆነ ታወቀ ብርሀኑ ባለፈው ባወጣ ነጠላ ዜማ
እኮ ማነው ሰጪ ማነውስ ከልካይ ሰው እንዳሻው ቢሆን በሀገሩ ላይ በማለት ተጫውታል ይህ አርቲስት ሀገር ቤት
በነበረበት ግዜ የብዙ መሬት ላይ የተጣሉ ሰወችን በመርዳት
የድርሻውን ያደረገ ብርቅ ሌጀንድ ዘፋኝ ነው ብሬ ከአዲስ
ስራው ጋር ልናየው ተከስቷል!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *