የፕሮፌሰር የመልካም በአል መልክት

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደራሳችሁ
ስል
በምዕራብ ጎንደር የሚገፉትን፣ በጋምቤላ የሚጨፈጨፉትን፣ በምዕራብ ኢትዮጵያ የተገደሉትን፣ በኦጋዴን የሚተላለቁትን ሁሉ በሐዘን በማስታወስ፣

መግባባት አቅቷቸው፣ መታረቅ አቅቷቸው ተጣልተውና ተኳርፈው ጦር መዝዘው ለመጨራረስና ለማጨራረስ የተዘጋጁት ሁሉ በማሰብ፣

በዚህ ዕለት የመቃብሩን ድንጋይ ፈንቅሎ የተነሣውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያስቡ፤ ጉልበት እያለው ጉልበት እንደሌለው ሆኖ በደካሞች መሰቀሉን ያስታውሱ፤
ደካሞች በመግደል የሚያሸንፉ ሲመስላቸው በሞት ይሸነፋሉ፤
ክርስቶስ ለማንም ጎሣ አልሞተም፤ የሞተውም የተነሣውም ለሰዎች ነው፡፡
ትንሣኤ ለሰዎች ነው፤

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *