ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ይባላል። በሚዲያ አሊያም በፓርቲው ልሳን ፊት ለፊት ወጥቶ አያውቅም።

ከደህንነት ጀርባ
ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ይባላል። በሚዲያ አሊያም በፓርቲው ልሳን ፊት ለፊት ወጥቶ አያውቅም። ላለፉት 25 አመታት በአገሪቱ የተካሄዱና በመካሄድ ላይ የሚገኙ ግድያዎች፣ አፈናና ስቃዮች በበላይነት ከመጋረጃው ጀርባ ከሚመሩት ዋናው ነው። የደህንነት ሁለተኛ ሰው የሆነው ኢሳያስ የፌዴራል ፀረ ሽብር ግብረ ሀይል የተባለውን መዋቅር ከሚመረት ቁልፍ ሰዎች አንዱ ነው። ከበረሀ ጀምሮ በርካታ ታጋይ ጓዶቹን እየረሸነ የመጣ ነው። የመገናኛ ሚኒስትሩን አቶ አየነው ቢተውልኝን አንቀው የገደሉት ኢሳያስና እስር ቤት የሚገኘው ወ/ስላሴ ናቸው። የግድያ ፕላኖችን በማውጣት ይታወቃል። በእስር ቤት የሚፈፀሙ ስቃዮችን የሚመሩት ኢሳያስና ግርማይ ማንጁስ የተባሉ የደህንነት ሹሞች ናቸው።..ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ማለት ይህ ነው..

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *